በኢትዮጵያ ብር ለማትከፍሉ ደንበኞች “Subscribe” የሚለውን በመጫን የካርድ ቁጥራችሁን አስገቡ።

If you are paying in USD, Euro or any other currency use this link. በብር ለምትከፍሉ ደንበኞች “ኢትዮጵያ ይክፈሉ” የሚለው ሊንክ ውስጥ የተጠቀሱትን የንግድ ባንክ፣ ዳሸን ወይም አዋሽ ባንክ ቁጥሮችን ተጠቅማቹ ብር አስገቡ።

በኢትዮጵያ ብር፣ ዶላር ወይም በየትኛውም ሀገር ገንዘብ በመክፈል የሶደሬ ደንበኛ መሆን ይቻላል። You can be a sodere customer by paying in Birr, USD or any other currency.

If you are paying in USD, Euro or any other currency use this link.

የሶደሬ ደንበኛ በመሆን የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን ያግዙ። ደንበኛ የምትሆኑት ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ እስከ 15 አዳዲስ ፊልሞች፣ የሶደሬ ኦርጅናል ፊልሞች፣ ሲትኮምና ኮሜዲዎች፣ በየሳምንቱ ተጨማሪ ፊልሞች እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ300 በላይ ፊልሞችን ተመልከቱ ።  አንዴ ከፍላቹ ሁሉንም ፊልሞች በፈለጋችሁት ሰዓት፣ ያሻችሁን ያህል ደጋግማችሁ በቲቪ፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ተመልከቱ። 

በተጨማሪም የሶደሬ አፕልኬሽን በማውረድ ኮኔክሽን ስታገኙ ፊልሞችን ወደ ስልካቹ  በማውረድ ያለ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ተመልከቱ። 

ለ1 ወር 199 ብር 
ለ 3 ወር 575 ብር

ለ 6 ወር 999 ብር 
ለ 1 ዓመት 1499 ብር

ኢትዮጵያ ውስጥ በብር ለመክፈል 

ንግድ ባንክ Commercial Bank of Ethiopia: 1000286703767

ዳሸን ባንክ Dashen Bank: 0068100816011

አዋሽ ባንክ Awash Bank: 01320238792500

Wallet account

CBE Birr: 130902

Amole: 0953988777

MWallet: 0953988777

Account Phone: 0953988777  

Support the Ethiopian film industry. Subscribe and get access more than 15 new Ethiopian movies, Sodere Original films and sitcom, additional new movies added weekly and 300+ previously released films.Pay once and watch all movies when you want, as much as you want on TV, mobile phone, tablet or computer.Download Sodere application from Google Play and Apple Store and download the movies on your phone and watch offline without internet connection.Customers who have credit card can pay directly on the website. Price is $9.99 per month or use the above account numbers to deposit payment.

Share this on