ብቅል Malt for Tella

SKU 00440
$14.99
In stock
1
Product Details

ተዘርቶ ገና በቡቃያና በቈንጎሎነት መኻከል በቅሎ ያለው ወይም ለጠላ እንዲኾን ገብሱን በወኀ ነክሮ አውሎ አሳድሮ ተነክሮ የሰነበተውን ገብስ ሰፋፊ ጆሮ በኾነ ቅጠል ላይ አድርጎ ሸፍኖ በጕድጓድ ውስጥ ቀብሮ አሰንብቶ ተያይዞ ሲበቅልና እንጀራ ሲኾን የሚወጣ የገብስ ብቅል።

Save this product for later
Share this on